Media


 

Home
General Information
Constitution
Strategic Plan
Projects
Publications & Oportunites
Conferences
Trainings
Partners
Members
Media

ESOG has its own weekly radio program every Thursday morning at 7:40 AM on FM Addis 97.1  and have a half page column on Addis Addmas weekly news paper on every Saturday. For both radio & printing media the title is " Lanchina Lante"

The Media’s activity since 2/1/2002 up to  15/12/2002 Eth.calander
Title….Lanchina Lante
Duration…20’ twenty minutes in FM ADDIS 97.1 and half page on Addis Ademas News paper weekly.
Producer … Tsehaye Teferdgne …Media & communication officer

ተ.ቁ.

 የተላለፈው ርዕስ

ዝግጅቱ  የተላለፈበት ቀን

ምንጭ

1

« …ጾታዊ ጥቃት የሚያስከትለውን የጤና መታወክ ለማስወገድ…..»                                    
የጾታ ጥቃት ወንዶችንም አልፍ አልፎ የሚመለከት ቢሆንም በአብዛኛው ግን በሴቶች ላይ እንደሚፈጸም  እሙን ነው፡፡ ይህንን ችግር ለመከላከልም የሚያስችል ፕሮጀክት መነደፉና ወደስራ ለመግባትም ዝግጅቱ መጠናቀቁን የሚገልጽ ዝግጅት ፡፡

መስከረም 2/2002

ዶክተር ደሴ እንግዳየሁ
የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት

2

ጡት ማጥባት እርግዝናን የሚከላከለው በከፊል ነው፡፡
ለመሆኑ ማጥባት በእራሱ እንደወሊድ መከላከያ አይቆጠርምን? የሚለውን መነሻ ጥያቄ በመያዝ ነበር ወደ ዲኬቲ ኢትዮጵያ ያመራነው፡፡

መስከረም 9/2002

አቶ ዳኛቸው አለማየሁ በዲኬቲ ኢትዮጵያ የብሔራዊ ሽያጭ አስተባባሪ

3

…ስያሜና ዋጋው ቢለያይም ኮንዶም… ኮንዶም ነው፡፡   

መስከረም 16/2002

"      "

4

የጾታ መብትን ማክበር…የሰብአዊ መብትን ማክበር ነው፡       
በጾታ ጥቃት ምክንያት ለሚከሰተው የጤና ችግር ተገቢውን አገልግሎት መስጠትን በሚመለከት በመንግስት ደረጃ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን አሰራር እና እቅድ ምን ይመስላል? 

መስከረም 30/2002

አቶ ጸጋዬ በዳኔ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአርሶ አደር ጤና ማበልጸግና በሽታ መከላከል ዳይሬክቶሬት ረዳት ዳይሬክተር

5

በሕክምናው ላይ እምነት አንዲኖር……..
የአምድ ተሳታፊያችን በደረሰባት የጤና ችግር ምክንያት ያየችው እማኝነት ፡፡

ጥቅምት 7/2002

ሃና ይትባረክ

6

...ቂጥኝ፣ጨብጥ፣ከርክር…የመሳሰሉት በሽታዎች ዛሬም አሉ?
                                 
እነዚህ በሽታዎች እውን ዛሬም አሉ ይሆን ሲሉ የጠየቁን ከአውቶቡስ ተራ አቶ ብዙአየሁ አንተነህ ናቸው፡፡

ጥቅምት 12/2002

ዶ/ር እያሱ መስፍን የማህጽንና ጽንስ እስፔሻሊስትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር

7

ሴትን ልጅ መግረዝ ቆሻሻ እንደማስወገድ ይቆጠር ነበር፡፡     
 እንደውጭው አቆጣጠር በ1997 ዓ/ም ነበር ሁለት እህትማማቾች አንድ ሀሳብ ይዘው ከነበሩበት አካባቢ ወደትውልድ መንደራቸው ከምባታ እና ጠምባሮ ዞን መለስ ያሉት ፡፡ በዚያም የመሰረቱት አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ከምባታ ሜንቲ ጌዝሜ ቶጴ ይባላል፡፡ ከምባታ ሜንቲ ጌዝሜ በትክክል ስራውን ከጀመረ እነሆ አስር አመት ሞሎቶታል፡፡

ጥቅምት 21/2002

መስራች ቦጋለች ገብሬ

8

በእርግዝና ወቅት የሰውነት መገጣጠሚያዎች ይላላሉ…
በእርግዝና ወቅት የአካል እንቅስቃሴ አስፈላጊነት የተመለከተ ማብራሪያ ፡፡የሰጡን ዶ/ር ደሴ እንግዳየሁ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊሰት ናቸው፡፡

ህዳር 12/2002

ዶ/ር ደሴ እንግዳየሁ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊሰት

9

አንዲት ሴት ሁለት ብልት እና ሁለት ማህጸን ሊኖራት ይችላል፡፡                                             

ታህሳስ 3/2002

ዶክተር ሔርጴሳ ጋሮሳ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት

10

ትዳር ፍቅርን ብቻ ሳይሆን ግልጽነትንም ይሻል

ታህሳስ 10/2002

ተሳታፊ

11

ለድብድብ የሚጋበዙ አሉ…የተደበደበ ሐኪምም አለ፡፡       
በኢትዮያ ከሚታወቁት የመንግስት ሆስፒታሎች ጋንዲ ሆስፒታል አንዱ ነው፡፡ ማህተማ ጋንዲ እንደውጭው አቆጣጠር ከ (1869-1948) የኖሩ ሲሆን ለሀገራቸው ነጻነት በሰላማዊ መንገድ ትግል ያደረጉ ሰው ናቸው፡፡ ይህ ሆስፒታል እንዴት ስያሜውን አገኘ ? መቼ ተቋቋመ የሚለውንና በሆስፒታሉ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከሜዲካል ዳይሬክተሩ ጋር ተነጋግረናል፡፡ የጋንዲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ደረጀ አለማየሁ የማህጸንና ጽንስ እስፔሻሊስትና የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር አባል ናቸው፡፡

ታህሳስ 17/2002

ዶክተር ደረጀ አለማየሁ የጋንዲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር የማህጸንና ጽንስ እስፔሻሊስት

12

በእርግዝና ወቅት ወደ አንድ ሺህ ሚሊግራም አይረን ያስፈልጋል፡፡

ታህሳስ 24/2002

ዶ/ር ዳዊት ደሳለኝ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት

13

ፎሊክ አሲድ (Folic Acid) በርግዝና ወቅት

ጥር 1/2002

"      "

14

ህጻናት ና ኤችአይቪ ኤድስ                                   

ጥር 8/2002

AVERT  u›?‹›Ãy= ²<]Á ¾T>c^ ›KU›kõ Ów[c“à É`σ

15

ከሰላሳ እስከ አርባ (30-40) ሚሊዮን ሰዎች ከኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ ጋር ይኖራሉ::

ፒኤምሲቲ(pmtct…prevention mother to child transmission)ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ የሚደረግ የመከላል ስራ በመንግስት ሆስፒ ሎች ቀደም ሲል የተጀመረ ቢሆንም በግል የህክምና ተቋማት ተግባራዊ እንዲሆን የሚያግዝ ፕሮግራም

ጥር 15/2002

ኢሶግ

16

ሕይወትን ለመስጠት... ሕይወት መጥፋት የለበትም (የእናቶችን ሞት ለመቀነስ)

ጥር 22/2002

ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

17

ጤናማ እናትነት ...

የካቲት 6/2002

ኢሶግ(የተለያዩ ጤና ተቋማት ተወካዮች)

18

<<... ለራሴ ጠፍቼ ...ደሞ ልጄ ትጥፋ? >>
(የልጅነት ጋብቻ)

የካቲት 13/2002

ተሳታፊ
Ethiopian Journal of Reproductive Health

19

አስገድዶ መድፈር ከወሲብ ፍላጎት ጋር የተያያዘ አይደለም፡፡

የካቲት 20/2002

ዶ/ር ዳዊት ደሳለኝ የጽንስና ማህጸን ሕክምና ስፔሻሊስት

20

<<...የእናትህም አህያ ያችውልህ...>>
ከኤችአይቪ ኤይድስ ጋር የተያያዘ እውነተኛ

የካቲት 27/2002

አቶ ¨”ɨc” ÃK<
Ethiopian journal of Reproductive Health

21

     Hymen ----እድሜ ልክ ልጃገረድ ሆኖ መቀጠል ...

መጋቢት 18/2002

ተሳታፊ
ዶ/ር እያሱ መስፍን የጽንስና ማህጸን ሕክምና ስፔሻሊስት
ኢንተርኔት

22

ወርቅ ወተት...

መጋቢት 25/2002

ዶ/ር መንግስቱ  ፈሰ የህጻናት ሕክምና እስፔሻሊስት  

23

ውፍረት በአብዛኛው ከሕጻንነት ይጀምራል፡፡

ሚያዝያ 2/2002

ተሳታፊ
ዶ/ር መንግስቱ ታፈሰ የህጻናት ሕክምና ስፔሻሊስት

24

... ወሲብ በመፈጸሙ ረገድ ...የሚጎድላት ነገር የለም፡፡
ከማህጸን ጋር በተያያዘ የሚከሰቱትን የተለያዩ እጢዎች አፈጣጠርና አወጋገዳቸው

ሚያዝያ 9/2002

ተሳታፊዎች
ዶ/ር መብራቱ ጀምበር የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት

25

ትዳር ለመመስረት... መጠናናት...እስከምን ድረስ;

ሚያዝያ 16/2002

ተሳትፎ

26

ማግኔዥየም ሰልፌት (Magnesium Sulfate)በእርግዝና ጊዜ አስፈላጊነቱ..

ሚያዝያ 23/2002

አቶ ሳሙኤል ሐደራ(ከኢሶግ) ፕሮጀክት አስተባባሪ

27

የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ((ESOG )
   18ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፺ሜይ 3-4 /21010፻ ሚያዝያ 25-26/2002

ሚያዝያ 30/2002

ኢሶግ

28

ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የኤችአይቪ ገጽ  በህጻናት ...

ግንቦት 7/2002

ዶር ሶፍያ መንግስቱ (World Wide Orphans Foundation)

29

ህጻናት በጤንነ ቸው ሁኔ  እንዲወስኑና እንዲሳተፉ ማድረግ ያስፈልጋል፡:

ግንቦት 14/2002

ዶ/ር ሶፍያ መንግስቱ
(World Wide Orphans Foundation)

30

ከጥሩው ትዳር ቸር ይግጠመን ...ብሎ መጸለይ...

ግንቦት 21/2002

ተሳታፊ ¨”ወንድምኩን ተሰማ ከናዝሬ

 31

           Cord Blood ---ከእትብት የሚገኝ

ግንቦት 28/2002

ዶ/ር ዳዊት ደሳለኝ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስት

32

ዛሬም አለ እንዴ..   (ሕገወጥ ውርጃ)                 

ሰኔ 5/2002

ተሳታፊ

33

...መኖር ይቻላል...(ከኤችአይቪ ኤይድስ ጋር የሚኖሩ እናቶች የቡና ጠጡ ፕሮግራም)

ሰኔ 12/2002

እናቶች

34

ቡና ጠጡ ...

ሰኔ 19/2002

ዶ/ር ደረጀ አለማየሁ ጋንዲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር
እናቶች…

35

 ...ዛሬ መ ከም ተችሎአል ነገ ክትባት...( ኤችአይቪ ኤይድስን በተመለከተ)

ሰኔ 26/2002

ዶ/ር ደረጀ አለማየሁ ጋንዲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር

36

በፍቅር ...ረዥም አድሜ አብሮ ለመኖር... 14 ነጥቦች...

ሐምሌ 3/2002

ትርጉም

37

በፍቅር ...ረዥም አድሜ አብሮ ለመኖር... 14 ነጥቦች...

ሐምሌ10/2002

ትርጉም

38

<<ልጅ እፈልጋለሁ ስትለኝ ስለነበር አሳዘነችኝ >>     ከማህጸን በላይና በማህጸን ውስጥ በተመሳሳይ ጊዜ ያረገዘች ሴት የህክምና ታሪክ                                           

ሐምሌ 24/2002

ዶ/ር ደሴ እንግዳየሁ የጸንስና ማህጸን ህክምና ባለሙያ
ወ/ሮ ይለካኩሽ ግዛው

39

      Viagra- ያለሐኪም ትእዛዛ ሊሸጥ አይገባውም፡፡

ነሐሴ 1/2002

ዶ/ር እያሱ መስፍን የማህጸንና ጽንስ ህክምና ስፔሻሊስት

40

ቤተሰብ "ለማንነት"መሰረት  ነው፡፡     

ነሐሴ 8/2002

Importance of family
 (Gogel  )

41

አንቲ ቦዲ ከፈጠረች ሴት ደም     Anti-D immunoglobulin   ይመረ ፡፡ (አር ኤች ኔጌቲቭ ለሁኑ እርጉዝ ሴቶች የሚሰጥ)

ነሐሴ 15/2002

ዶ/ር አብዱልፈ ህ አብዱልቃድር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒ ል የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስ

 

 

prepared by Media & Printing Journalist Abebe Teshager /abaeteshager@yahoo.com/

Date

Title

March 25/2006

LJ ÆYwLÇS) To read the article click here

 April 1/2006

 s@èC btlY YmR-#¬L !To read the article click here

April 8 /2006  

 lDNgt¾ KStT DNgt¾ mFTÿTo read the article click here

 April 15/2006

 s@èC xSgDdW YdF‰l#?To read the article click here

April 22&29 /2006 ?ÉÂT y¸änÅ+éxcW S:lÖC To read the article click here
May 6/2006 bMRÅ ytwlÇ LíCTo read the article click here
May 13/2006 yws!ÆêE S»T mÂRTo read the article click here
May 20/2006 lwNìCTo read the article click here
May 27/2007 bxND dqE" 380 HÉÂT...To read the article click here
June 3/2006 ytmr-# LMìC To read the article click here
June 10/2006 "TKKl¾ y¸ÆL y-#T m-N QR} ylM"To read the article click here
June 17/2006 LíÒcWN y¸ÃStM„ y¯Ä LíC To read the article click here
June 24/2006 k¯Ä wd ¯Ä To read the article click here
July 1/2006 yXRGZÂ mk§kÃ>N mr_>) To read the article click here
July 8/2006 lDNgt¾ KStT DNgt¾ mFTÿ To read the article click here
July 15/2006 ÷NìM XNd c÷l@T To read the article click here
July 22/2006 ÅT¸ xL÷L¸ ÷NìM¸ ws!ÆêE GNß#nTTo read the article click here
July 29/2006

yÆLÂ y¸ST yxR x@C (Rh) ydM ›TnT bmlÃyt$ ytnú b}Ns# §Y l!ksT y¸ClWN g#ÄT mk§kL YÒ§LÝÝ To read the article click here

Aug 5/2006

ls@èC To read the article click here

Aug 12/2006

btf_é mNgD XRGZÂN mk§kL ÃêÈL ;To read the article click here

Aug 19/2006

ys@èC ÷NìM To read the article click here

Aug 26/2006

yl@lÖCN XRĬ Yšl# To read the article click here

Sep 2/2006

«yHBrtsb# GN²b@ xDÙL ´ ¥nW ÃlW ;To read the article click here

Sep 16/2006

#kx@C.xY.v! KTÆT bxsRT xm¬T XNd‰QN nN $ To read the article click here

Sep 23/2006

WYYT xHg#R xqF ySn ò¬Â Sn têLì -@ ±l!s! To read the article click here

   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   
   

 

For problems or questions regarding this web contact esog@ethionet.et
Last updated: 31/03/11.

 

You are visitor No:

 Hit Counter